ጦም የሚያድር መሬት አይኖርም።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-25 14:23:18 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጦም የሚያድር መሬት አይኖርም። በወልድያ ከተማ ከተረጅነት ወደ ምርታማነት ለመሸጋገር የተጀመረው ንቅናቄ አበረታች ውጤት እያስገኘ ነው። በሀገር አቀፍ ደረጃ ከተረጅነት ወደ ምርታማነት ለመሸጋገር የተጀመረውን ንቅናቄ ለማሳካት የወልድያ ከተማ አሥተዳደር በዘመቻ መልክ ሰፊ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል። የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ እና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኀላፊ አስናቀች ኀይሌ እንደገለጹት ከተማዋ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]