(ዘ-ሐበሻ ዜና) ዘወትር በማህበራዊ ኃላፊነት ግንባር ቀደም በመሆን ትውልድ ተሻጋሪ ስራዎችን መስራት ልማዱ የሆነው በላይነህ ክንዴ ግሩፕ (ቢኬጂ) አፍሪካን ለሚያስተናግደው የባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ልዩ ውበትን እና ድምቀትን አላብሶታል። በቅርቡ ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር ስታዲየሙ በሙሉ አቅሙ ዝግጁ እንዲሆን፣ ተቋሙ ማራኪ የሆነ አገራዊ አሻራውን አሳርፏል።

ZEHABESHANEWSneutral2026-09-25 19:46:47 UTC
AdYour ad here[email protected]

(ዘ-ሐበሻ ዜና) ዘወትር በማህበራዊ ኃላፊነት ግንባር ቀደም በመሆን ትውልድ ተሻጋሪ ስራዎችን መስራት ልማዱ የሆነው በላይነህ ክንዴ ግሩፕ (ቢኬጂ) አፍሪካን ለሚያስተናግደው የባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ልዩ ውበትን እና ድምቀትን አላብሶታል። በቅርቡ ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር ስታዲየሙ በሙሉ አቅሙ ዝግጁ እንዲሆን፣ ተቋሙ ማራኪ የሆነ አገራዊ አሻራውን አሳርፏል። ከዋናው ስታዲየም ግርማ ሞገስ ባሻገር፣ ስፖርተኞች አቅማቸውን የሚያዳብሩባቸው እና በሁለገብነት የሚያገለግሉ ሶስት ዘመናዊ የመለማመጃ ሜዳዎችን ግንባታ በማጠናቀቅ ለአገልግሎት ክፍት እንዲሆኑ አድርጓል። በተጨማሪም፣ ስታዲየሙ አህጉራዊ ውድድሮችን በሚመጥን ደረጃ ብቁ ሆኖ እንዲገኝ ለዋናው ሜዳ የማጠናቀቂያ ስራዎች የራሱን የጎላ አስተዋጽኦ አበርክቷል። ይህ ተግባር በላይነህ ክንዴ ግሩፕ ለሀገር፣ ለስፖርቱ…

Read the full story at zehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]