Update‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-09-25 19:56:38 UTC
AdYour ad here[email protected]

Update‼️ የህወሓት አርሚ 22 ጦር ወደ ሰቆጣ ለመግባት 3 ጊዜ በመልሶ ማጥቃት ምሽቱን ሲደረግ የነበረው ከባድ የጨበጣ ውጊያ በመከላከያ ሰራዊት ብልጫ ተወስዶበታል። አርሚ 22 ከባድ ኪሳራ ደርሶበት ወደ ዛታ አቅጣጫ እየተመለሱ መሆኑን ምንጮቻችን ያረጋገጡ ሲሆን አሁን ላይ ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ ተኩሱ ቆሟል ብለዋል። አሁን ላይ በአካባቢው የድሮን ቅኝት አለ። አሁናዊ የሰቆጣ መረጃ ይህንን ይመስላል። Strive for peace🕊🕊🕊🕊 አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]