ሰበር ዜና ‼️ #UAE “ ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት፣ ለህዝቧ አንድነት፣ የግዛት አንድነት፣ ጸጥታ፣ ደህንነትና መረጋጋት የማያቋርጥ ድጋፍ እናደርጋለን “ - የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-09-25 20:57:29 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሰበር ዜና ‼️ #UAE “ ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት፣ ለህዝቧ አንድነት፣ የግዛት አንድነት፣ ጸጥታ፣ ደህንነትና መረጋጋት የማያቋርጥ ድጋፍ እናደርጋለን “ - የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች (ዩኤኢ) ህወሓት/TPLF እና ከእሱ ጋር የተባበሩ የታጠቁ ኃይሎች በኢትዮጵያ የፌዴራል ኃይሎች ላይ ጥቃት መፈጸማቸውን ገልጻ ድርጊቱን አወገዘች። በተጨማሪም፣ ህወሓት በትግራይ የተለያዩ የአውሮፕላን ማረፊያዎችን መቆጣጠሩን እና በአጎራባች አፋር እና አማራ ክልሎች ወታደራዊ ግጭት መባባሱን አጥብቃ እንደምታወግዝ ይፋ አድርጋለች። የዩኤኢ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሼክ ሻክቡት ቢን ናህያን አል ናህያን፣ እነዚህ ክስተቶች የኢትዮጵያን አንድነት፣ ሉዓላዊነት እንዲሁም ጸጥታና መረጋጋት አደጋ ላይ የሚጥሉ መሆናቸውን ገልጸዋል። ሚኒስትሩ ዩኤኢ ከኢትዮጵያ መንግሥትና ሕዝብ ጎን ሙሉ በሙሉ…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]