#EOTC
#EOTC #ደመራ2019 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የ2019 ዓ/ም ደመራን በዓል አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፋለች። ቤተክርስቲያኗ እንደተለመደው ሁሉ ልጆቿ የደመራ በዓልን ለማክበር ሲመጡ የቤተ ክርስቲያን ሥርዓት የሆነውንና የአደባባይ በዓላት ሲከበሩ ተለይታ የምትታወቅበትን #ነጭ_ልብስ ለብሰው እንዲገኙ መልዕክት አስተላልፋለች። ከሥርዓት የወጡና ልዩነትን የሚፈጥሩ አለባበሶችን ማስወገድ እንደሚገባ አፅንኦት ሰጥታ ገልጻለች። በተለይም የዚህ ዓመት በዓለ መስቀል የሕንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ ባስልዮስ ማርቶማ ማቴዎስ ሣልሳዊ ከብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ጋር በተገኙበት የሚከበር በመሆን የተለየ ድምቀት ይሰጠዋል ተብሏል። ከዚህም በላይ በዓሉ ዓለም አቀፋዊ ትኩረት እንዲያገኝ ያደርገዋል። በመሆኑም መላው ምዕመኑ ፦ - አለባበሱ ፣…
Read the full story at tikvahethiopia ↗