የጨረቃ ውጊያው በመከላከያ የበላይነት ተጠናቋል‼

WASULIFEneutral2026-09-26 03:40:09 UTC
AdYour ad here[email protected]

የጨረቃ ውጊያው በመከላከያ የበላይነት ተጠናቋል‼ ህውሃት በከፍተኛ ቁጭት ላደረገው ጥቃት ከመከላከያ ሰራዊት ዘንድ ተመጣጣኝ ቅጣት አስተናገደ‼ በትላንትናው እለት የ TPLF ታጣቂዎች ቀደም ሲል በሰቆጣ አካባቢ በጀነራል ዘውዱ በሚመራው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ደርሶባቸው የነበረውን ከፍተኛ ሽንፈትና ውርደት ለማካካስ በሚል፣ ሰቆጣን በቁጥጥር ስር ለማዋል ያለ የሌለ ሀይላቸውን ተጠቅመው በአራት አቅጣጨ ሙከራ አድርገው ነበር። ሆኖም ግን፣ የሀገር መከላከያ ሰራዊት በሰጠው የአፀፋ ምላሽ ጥቃቱን በማፍረስ ታጣቂዎቹን መመለሱን የአካባቢው ነዋሪዎች ገልጸዋል።አሁንም ህዝባችን ዘላቂ ሰላም እንዲያገኝና ጦርነቱ እንዲቆም ምኞታችን ነው። ዋሱመሐመድ -------------------------------------- ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]