አቶ ጌታቸው ረዳ ከተባበሩት መንግሥታት የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ረዳት ፀሐፊ ጋር ተወያዩ

WELCOMEneutral2026-09-26 06:21:30 UTC
AdYour ad here[email protected]
አቶ ጌታቸው ረዳ ከተባበሩት መንግሥታት የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ረዳት ፀሐፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ መስከረም 15 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ረዳት ፀሐፊ ጂን ፒየር ላክሩዋ ጋር ተወያይተዋል በውይይታቸው ሁለቱ ወገኖች በአፍሪካ ቀንድ ሰላምና መረጋጋትን ለማስፈን በትብብር መሥራት አስፈላጊ መሆኑን አጽንኦት መስጠታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ አመላክቷል በዚህ ወቅት ጂን ፒየር ላክሩዋ … The post አቶ ጌታቸው ረዳ ከተባበሩት መንግሥታት የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ረዳት ፀሐፊ ጋር ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]