ኢትዮጵያ አንድነቷን ስታጠናክርና መንግስቷም ጠንካራ ሲሆን ህዝቦቿ ይከበራሉ
አዲስ አበባ መስከረም 15 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ አንድነቷን ስታጠናክር ሰላሟን ስታረጋግጥና መንግስቷም ጠንካራ ሲሆን ህዝቦቿ ይከበራሉ አሉ የኢንተርናሽናል ዳያስፖራ ማህበር አመራሮች የኢንተርናሽናል ዳያስፖራ ማህበር ፕሬዚዳንት ኢድሪስ መሐመድ እንዳሉት የውጭ ሀገር ነዋሪ ኢትዮጵያውያን በሀገር ጉዳይ ላይ ያላቸውን ሚና ለማጠናከር ከፍተኛ ፍላጎት አላቸው ዲያስፖራው በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ያደረገው ተሳትፎ የሀገር ጉዳይ ላይ በጋራ መስራት … The post ኢትዮጵያ አንድነቷን ስታጠናክርና መንግስቷም ጠንካራ ሲሆን ህዝቦቿ ይከበራሉ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗