የኮሪደር ልማት ከተሞች ለኑሮ ምቹ ዘመናዊ እንዲሁም የብልጽግና ማሳያ እንዲሆኑ አድርጓል
አዲስ አበባ መስከረም 15 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮሪደር ልማት ከተሞች ለኑሮ ምቹ ውብ ዘመናዊ እንዲሁም የብልጽግና ማሳያ እንዲሆኑ አድርጓል አለ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፖሊሲና ስትራቴጂ ጥናት ምርምር መሪ ሥራ አስፈጻሚ አማን አሰፋ (ዶር) መሪ ሥራ አስፈጻሚው እንደተናገሩት ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ፈጣን የከተሞች ዕድገት እያስመዘገቡ ካሉ ሀገራት አንዷ ናት ተግባራዊ የተደረገው አዲሱ የከተማ … The post የኮሪደር ልማት ከተሞች ለኑሮ ምቹ ዘመናዊ እንዲሁም የብልጽግና ማሳያ እንዲሆኑ አድርጓል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗