3 አጫጭር መረጃዎች
3 አጫጭር መረጃዎች 1️⃣ በራያ አለማጣ ውጊያ እና የከባድ መሳሪያ ተኩስ እየተካሄደ ነው ሲሉ ነዋሪዎች ገልፀዋል። በራያ አለማጣ 📌 ሰሌን ውኃ፣ 📌ድንጋይ ቀበሌ በተባሉ አካባቢዎች በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች እና በሕወሃት ታጣቂዎች መካከል ተኩስ እየተካሄደ ይገኛል ያሉት ነዋሪዎች ከቆቦ አቅራቢያ ወደ ሰሌን ውኃ እና ድንጋይ ቀበሌ አካባቢዎች ከባድ መሳሪያዎች እየተተኮሱ መሆኑ ጠቁመዋል። 2️⃣ ትናንት በሰቆጣ አካባቢ የነበረው ውጊያ ሌሊቱን ረጋ ብሎ የነበረ ቢሆንም አሁን ላይ ድጋሚ ማገርሸቱ ታውቋል። 3️⃣ በትግራይ ክልል ሽሬ ከተማ ተቋርጦ የነበረው የኢትዮ ቴሌኮም የሞባይል ዳታ እና የድምፅ አገልግሎት ትናንት ከቀኑ 8:30 ጀምሮ ድጋሚ መስራት መጀመሩ ታውቋል። ዋሱመሐመድ -------------------------------------- ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ…
Read the full story at wasulife ↗