" ... ወዴት እንሂድ ? ለማንስ አቤት እንበል ? "  - አቶ ካሳሁን ፎሎ❗

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-09-26 07:17:59 UTC
AdYour ad here[email protected]

" ... ወዴት እንሂድ ? ለማንስ አቤት እንበል ? " - አቶ ካሳሁን ፎሎ❗ "የሰራተኞች የገቢ ግብር ቅናሽ፣የዝቅተኛ ደሞዝ ወለል ለማስወሰን አልቻልንም!" _ካሳሁን ፎሎ❗ የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) ከሰራተኞች መብትና ደህንነት ጋር በተያያዘ ለሚያነሳቸው ጥያቄዎች በርካታ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ምላሽ ለመስጠት ፍቃደኛ አለመሆናቸውን ገለጸ። የኮንፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት አቶ ካሳሁን ፎሎ እንደተናገሩት፤ የሰራተኞች የገቢ ግብር ቅናሽ፣ የዝቅተኛ ደሞዝ ወለል መወሰን እና ሌሎች ጥያቄዎችን በተመለከተ ለመንግስት ተቋማት የሚጻፉ ደብዳቤዎች ምላሽ አያገኙም። በተጨማሪም የስልክ ጥሪዎች እንደማይመለሱና ባለስልጣናት በህግ መሰረት ከመስተናገድ ይልቅ በራቸውን መዝጋታቸውን ገልጸዋል። አቶ ካሳሁን አክለውም ከጠቅላይ ሚኒስቴር፣ ከከንቲባ፣ ከውጭ ጉዳይ እና ከሴቶችና ማህበራዊ…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]