የግማደ መስቀሉ ወደ ኢትዮጵያ አመጣጥ እና የግሸን ደብረ ከርቤ ታሪክ
የግማደ መስቀሉ ወደ ኢትዮጵያ አመጣጥ እና የግሸን ደብረ ከርቤ ታሪክ የኢየሱስ ክርስቶስ ግማደ መስቀሉ ወደ ኢትዮጵያ መምጣት ከቀዳማዊ አጼ ዳዊት (1374 – 1404 ዓ.ም) የንግሥና ታሪክ ጋር ተያይዞ እንደኾነ ይነሳል። በ14ኛው ምዕተ ዓመት በአጼ ዳዊት ዘመነ መንግሥት በግብጽ የሚኖሩ የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች እና ፓትርያርኩ በኦቶማን ቱርኮች ከፍተኛ እንግልት እና ስደት ይደርስባቸው ነበር። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የምዕራብ…
Read the full story at amharamassmedia ↗