በአዊ ዞን የሚገኘው እንጂባራ ዪኒቨርሲቲ ለዞኑ የቱሪዝም መስብዕ መሆኑ ተገለፀ

ZENA24NOWneutral2026-09-26 07:36:42 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአዊ ዞን የሚገኘው እንጂባራ ዪኒቨርሲቲ ለዞኑ የቱሪዝም መስብዕ መሆኑ ተገለፀ በአዊ ዞን በተለያዩ የመስህብ ሀብቶችን ለመመልከት እና በዞኑ የሚከናወኑ ባህላዊ ኩነቶች ላይ ለመሳተፍ የሚመጡ በርካታ የቱሪስት ፍሰት እንዳለ የክልሉ ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል ። በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ውስጥ የሚገኘው እንጂባራ ዩኒቨርስቲው በውስጡ የአገው ጥናት ኢንስቲትዩት በመኖሩ የተለያዩ ቁሳቁሶች ፣ባህላዊ እቃዎች እና የመስህብ ሀብቶችን የያዘ ሙዚየም በመኖሩ መሆኑን የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ባህል ቱሪዝም እና ስፖርት መምሪያ የባህል ቱሪዝም ተተኪ መምሪያ ሀላፊ አቶ ወለሊ ጌቴ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል። በዞኑ ከሀምሌ እስከ መስከረም ባሉት ወራቶች ውስጥ ሶስት የአደባባይ በዓላት እንደተከናወኑ ነው።ከእነዚህም መካካል ከ18 ዓመት በታች ባሉ ህፃናት እና ታዳጊዎች የሚጫወቱት አሹሪቲ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]