የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ዚነዲን ዚዳን ተጫዋቾች በልምምድ ማዕከል በሚቆዩበት ወቅት ጸጉራቸውን እንዳይቆረጡ ጥብቅ እገዳ ጣለ።
የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ዚነዲን ዚዳን ተጫዋቾች በልምምድ ማዕከል በሚቆዩበት ወቅት ጸጉራቸውን እንዳይቆረጡ ጥብቅ እገዳ ጣለ። የፈረንሳዩ ሊኩይፕ’ ጋዜጣ እንዳስነበበው አዲሱ አሠልጣኝ ዚዳን ተጫዋቾች ትኩረታቸውን በሙሉ በሜዳ ላይ ጨዋታ እና ልምምድ ላይ ብቻ እንዲያደርጉ በመፈለጉ፣ ፀጉር አስተካካዮች ወደ ብሔራዊ ቡድኑ ካምፕ እንዳይገቡ ከልክሏል። በዚህም መሠረት የፈረንሳይ ተጫዋቾች ወደ ካምፕ ከመግባታቸው በፊት ጸጉራቸውን መስተካከል ማጠናቀቅ የሚጠበቅባቸው ሲኾን በካምፕ ቆይታቸው ወቅት ግን አዲስ የፀጉር ስታይል ማድረግ አይችሉም። ዚዳን ከዚህ ቀደም ተጫዋቾች ወደ…
Read the full story at amharamassmedia ↗