ኢትዮጵያ በዓለም መድረክ ስለ ሰው ልጅ ክብር ያደረገችው ሙግት በሚያ ሞተሊ አንደበት
አዲስ አበባ መስከረም 16 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የባርባዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚያ ሞተሊ ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት ጉባዔን ጨምሮ በዓለም መድረክ ስለ ሰው ልጅ ክብር እና እኩልነት ስትሞግት መቆየቷን ምስክርነት ሰጥተዋል ኢትዮጵያ ስለ ሰው ልጅ ክብር እኩልነት እና ነጻነት በዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ ያደረገችው የፖለቲካ እና የዲፕሎማሲ ሙግት በታሪክ የተሰነደ ደማቅ ዐሻራ ነው በተለይም የጥቁር ሕዝቦችን … The post ኢትዮጵያ በዓለም መድረክ ስለ ሰው ልጅ ክብር ያደረገችው ሙግት በሚያ ሞተሊ አንደበት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗