ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ መስከረም 16 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል ከንቲባዋ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! የከተማችን ድምቀት ከሆኑ የአደባባይ በዓላት አንዱ ለሆነውና በተባበሩት መንግስታት የትምህርት የሳይንስ እና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) በማይዳሰስ ቅርስነት ለተመዘገበው ለመስቀል በዓል እንኳን በሰላም … The post ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗