በቱሪዝም ዘርፍ በተከናወኑ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤቶች ተመዝግበዋል – ሰላማዊት ካሳ
አዲስ አበባ መስከረም 16 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በቱሪዝም ዘርፉ በተከናወኑ በርካታ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤቶች ተመዝግበዋል አሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ የቱሪዝም ዘርፍ ጉባዔ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው ሰላማዊት ካሳ በዚህ ወቅት እንዳሉት ቱሪዝም ሕዝቦችን በማቀራረብ ብሎም የሀገርን እድገት ለማረጋገጥ ሚናው ከፍተኛ ነው መንግሥትም ይህንን በመረዳት ቱሪዝምን አንዱ የኢኮኖሚ ምሰሶ አድርጎ በርካታ ሥራዎች ማከናወኑን አብራርተዋል … The post በቱሪዝም ዘርፍ በተከናወኑ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤቶች ተመዝግበዋል – ሰላማዊት ካሳ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗