ቤተክርስቲያኗ እንደተለመደው ሁሉ ልጆቿ የደመራ በዓልን ለማክበር ሲመጡ የቤተ ክርስቲያን ሥርዓት የሆነውን ነጭ_ልብስ ለብሰው እንዲገኙ መልዕክት አስተላልፋለች።
ቤተክርስቲያኗ እንደተለመደው ሁሉ ልጆቿ የደመራ በዓልን ለማክበር ሲመጡ የቤተ ክርስቲያን ሥርዓት የሆነውን ነጭ_ልብስ ለብሰው እንዲገኙ መልዕክት አስተላልፋለች። ከሥርዓት የወጡና ልዩነትን የሚፈጥሩ አለባበሶችን ማስወገድ እንደሚገባ አፅንኦት ሰጥታ ገልጻለች። በተለይም የዚህ ዓመት በዓለ መስቀል የሕንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ ባስልዮስ ማርቶማ ማቴዎስ ሣልሳዊ ከብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ጋር በተገኙበት የሚከበር በመሆን የተለየ ድምቀት ይሰጠዋል ተብሏል። ከዚህም በላይ በዓሉ ዓለም አቀፋዊ ትኩረት እንዲያገኝ ያደርገዋል። በመሆኑም መላው ምዕመኑ ፦ - አለባበሱ ፣ - ዝማሬው ፣ - አጠቃላይ እንቅስቃሴው ሁሉ በሥርዓት የሚከናወንና ሰላምን የሚሰብክ ሊሆን እንደሚገባ ቤተክርስቲያኗ መልዕክት አስተላልፋለች። የመስቀል ደመራ ማክበሪያ ሥፍራዎች አካባቢ ፍተሽ…
Read the full story at addis_news ↗