መቀመጫውን በአዲስ አበባ ያደረገው የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ፤ የአሜሪካ ዜጎች “በማንኛውም ምክንያት” ወደ አማራ፣ ትግራይ እና አፋር ክልሎች እንዳይጓዙ ማስጠንቀቂያ ሰጠ።
መቀመጫውን በአዲስ አበባ ያደረገው የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ፤ የአሜሪካ ዜጎች “በማንኛውም ምክንያት” ወደ አማራ፣ ትግራይ እና አፋር ክልሎች እንዳይጓዙ ማስጠንቀቂያ ሰጠ። በኢትዮጵያ ወደሚገኙ አምስት ክልሎች ከሚደረጉ ማንኛውም ጉዞዎች እንዲርቁ ከዚህ ቀደም ለዜጎቿ ማስጠንቀቂያ ሰጥታ የነበረችው ካናዳ፤ በዝርዝሩ ውስጥ የአፋር ክልል እንዲካተት አድርጋለች። ካናዳ የአፋር ክልል የተካተተበትን አዲስ የጉዞ ማስጠንቀቂያ የሰጠችው በትላንትናው ነው። ጎረቤቷ አሜሪካ ዛሬ አርብ መስከረም 15፤ 2019 በኤምባሲዋ በኩል ባሰራጨችው የደህንነት ማንቂያ መልክት፤ በሰሜን ኢትዮጵያ ባሉ ክልሎች ስላሉ የጸጥታ ሁኔታዎች ለዜጎቿ አጭር ማብራሪያ ሰጥታለች። ኤምባሲው በዚሁ መልዕክቱ፤ በአማራ ክልል በላሊበላ ከተማ አቅራቢያ ውጊያ እየተካሄደ መሆኑን የሚያመለክት መረጃ እንደደረሰው ገልጿል። የኢትዮጵያ…
Read the full story at addis_reporter ↗