"የምንገባበት ጦርነት የኤርትራን ካርታ በወሳኝነት የሚቀይር መሆን አለበት" — አቶ ግርማ ሰይፉ ማሩ

WASULIFEneutral2026-09-26 09:53:07 UTC
AdYour ad here[email protected]

"የምንገባበት ጦርነት የኤርትራን ካርታ በወሳኝነት የሚቀይር መሆን አለበት" — አቶ ግርማ ሰይፉ ማሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ ኃላፊ እና ፖለቲከኛ አቶ ግርማ ሰይፉ ማሩ ባስተላለፉት መልእክት፣ ኢትዮጵያ ተገዳ የምትገባበት ጦርነት ቀላል እንዳልሆነና ከተጀመረ ግን የኤርትራን ካርታ በወሳኝ ሁኔታ የሚቀይር መሆን እንዳለበት ገለጹ። አቶ ግርማ እንደተናገሩት፣ ሕወሓት በትግራይ ምድር ኤርትራ መር ጦር እንዲኖር ከፈቀደ ታሪካዊ ስህተት በመሆኑ ከፍተኛ ዋጋ እንደሚያስከፍል ጠቁመው፣ በዚህ ላይ መዘናጋት እንደማይገባ አስገንዝበዋል። ኢትዮጵያ ይህን የሚያመጥን ምላሽ ከመስጠት ባለፈ ታሪካዊ ስህተቶችን የሚያርም እርምጃ በመውሰድ ዘላቂ የጸጥታ ስጋቷን ማስወገድ እንዳለባት አሳስበዋል። አክለውም የኢትዮጵያ የባህር ኃይል ለዚሁ ዓላማ ተመጣጣኝ ዝግጅት ማድረግ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]