የአየር ጥቃት‼️
የአየር ጥቃት‼️ በራያ አላማጣ ወረዳ ፋጫ ቀበሌ የኢትዮጵያ አየር ሃይል በሚግ ጀት 5:35 አከባቢ ጥቃት መፈፀሙ ታወቀ። ከዚህ በተጨማሪ በዋግኽምራ ዞን ሰቆጣ ዙሪያ ወረዳ 07 ድብርሳኤ፣ 02 ቲያ በተባለ ቦታ የአየር ጥቃት ተፈፅሟል። ጥቃቱ ህወሃት የሚጠቀምባቸውን ከባድ መሳሪያዎች ያነጣጠረ መሆኑ ተሰምቷል። ከአላማጣ ወደ ቆቦ መስመር ያለው ውጊያ የቀጠለ ሲሆን መከላከያ ከአላማጣ ከተማ ቅርብ እርቀት ላይ የምትገኘውን ዋጃ ከተማን መያዙን የአካባቢው ምንጮች ገልፀዋል። አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗