በ ላስታ ወረዳ የተፈፀመ ጥቃት!

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-09-26 10:22:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

በ ላስታ ወረዳ የተፈፀመ ጥቃት! በዚህ ቪዲዮ በሰሜን ኢትዮጵያ ያለውን ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ፣ በትግራይ ክልል የተከሰተውን የኢንተርኔትና የስልክ አገልግሎት መቋረጥ፣ በሰሜን ወሎ ያለውን የትራንስፖርትና የባንክ ሁኔታ እንዲሁም የኢሰመኮንና የዓለም አቀፍ አካላትን ምላሽ በጥልቀት የምንዳስስ ሲሆን፤ ከከባድ የህይወት ፈተናና ከሱስ ተላቆ በአንድ ጊዜ የ4 መንታ ልጆች አባት በመሆን ማህበረሰባዊ አስተሳሰቦችን የሰበረውን የ27 ዓመቱ ወጣት ፋሲልና ባለቤቱ ፅዮንን ልብ የሚነካና አነቃቂ እውነተኛ የህይወት ታሪክ ይዘንላችሁ ቀርበናል https://youtu.be/UIq0O55umMo

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]