ሜሪት ፕሮፐርቲስ በዲቦራ ፋውንዴሽን የሙያ ስልጠና ማእከል ግንባታ ጀመረ

ZENA24NOWneutral2026-09-26 10:46:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሜሪት ፕሮፐርቲስ በዲቦራ ፋውንዴሽን የሙያ ስልጠና ማእከል ግንባታ ጀመረ በሪል እስቴትና በከተማ ልማት ዘርፍ ስሙ እየገዘፈ የመጣው ሜሪት ፕሮፐርቲስ “አንድ ዓመት፣ አንድ ራዕይ ቀጣዩ ምዕራፍ” በሚል መሪ ቃል የአንድ ዓመት የሥራ ጉዞውንና ያስመዘገባቸውን ስኬቶች አብስሯል። ኩባንያው የአንድ ዓመት የሥራ አፈጻጸሙን፣ የተገኙ ውጤቶችንና የቀጣይ ዘመን ዕቅዶቹን ያቀረበበት የሚዲያና የባለድርሻ አካላት መድረክ በዲቦራ ፋውንዴሽን መካሄዱን ብስራት ሬድዮ ሰምቷል፡፡ በተጨማሪም መስከረም 14 በሜሪት ፕሮፐርቲስ እና በዲቦራ ፋውንዴሽን ትብብር የሚገነባው አዲስ የሙያ ስልጠና ወርክሾፕ የመሠረት ድንጋይ ተቀምጧል። ግንባታው 344 ካሬ ሜትር ላይ የሚያርፍ ሲሆን፣ በአንድ ወር ውስጥ ለማጠናቀቅ ነው የታቀደው። ይህ ፕሮጀክት አንድ ሕንፃ ከመገንባት በላይ፣ ክህሎትን ለመገንባት፣ አቅምን ለማጎልበትና…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]