የክፍያ ጭማሪ ተደረገ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-09-26 11:53:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

የክፍያ ጭማሪ ተደረገ‼️ 750 ብር የነበረው ብሔራዊ የድህረ ምረቃ ትም/ት መግቢያ ፈተና (NGAT) ክፍያ 3500 ብር ሆነ። 👉 500 ብር የነበረው የEXIT Exam ክፍያ 2000 ብር 👉 ለሙያ ብቃት ምዘና 3500 ብር የሚከፈል መሆኑን እንድታውቁት። ሌሎች ተጨማሪ የክፍያ ዝርዝሮች በደንብ ቁጥር 593/2018 ተዘርዝረዋል። አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]