ከቆቦ ወደ አላማጣ‼

WASULIFEneutral2026-09-26 12:12:10 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከቆቦ ወደ አላማጣ‼ መከላከያ ሰራዊት ጠዋት ከቆቦ ተነስቶ ዋጃን በማለፍ በአሁኑ ወቅት ወደ አለማጣ ከተማ እየተቃረበ መሆኑ ከስፍራው የወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ። በጠዋቱ ክፍለ ጊዜ በድንጋይ ቀበሌ እና በሰሌን ውሃ አካባቢዎች ሲካሄድ የነበረውን ውጊያ አሁን ወደ አለማጣ አቅጣጫ መዞራቸውን ሲሉ ምንጮች ገልፀዋል። በሌላ በኩል በሰቆጣ መስመር ትላንትና ዛሬ ጠዋት ህወሃት በተደጋጋሚ ከፍቶት የነበረው ጥቃት በሀገር መከላከያ ሰራዊት የተመለሰ ሲሆን፣ የህውሃት ሃይሎች ወደ ኋላ (ወደ ወለን) ማፈግፈጋቸውን ከስፍራው የወጡ መረጃዎች አመልክተዋል። ግጭት ጦርነትን በቃችሁ ይበለን‼ ዋሱመሐመድ -------------------------------------- ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]