✝️ የጽናት ምልክቷ፦ ንግሥት ዕሌኒ
✝️ የጽናት ምልክቷ፦ ንግሥት ዕሌኒ ንግሥት ዕሌኒ ለመስቀል በዓል መከበር ማዕከላዊ ስዕል ናት። የክርስቶስን መስቀል ለመፈለግ ያደረገችው ጉዞ፤ የተጠቀመችበት የዕጣን ጢስ ጥበብ እና ያሳየችው አስደናቂ ጽናት በዓሉን ከደመራ ማቃጠል እና ከዕልልታ ሥነ ሥርዓት ባለፈ የእምነት፣ የተስፋ እና የቁርጠኝነት ተምሳሌት ያደርገዋል። ታሪካዊ ዳራው እንደሚያስረዳው ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት ቅዱስ መስቀል አይሁድ በቆሻሻ መጣያነት በከመሩት ቦታ ላይ…
Read the full story at amharamassmedia ↗