የመስቀል ደመራ በዓል በባሕር ዳር ከተማ እየተከበረ ነው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-26 12:20:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

የመስቀል ደመራ በዓል በባሕር ዳር ከተማ እየተከበረ ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በየዓመቱ መስከረም ወር ላይ የሚከበረው የደመራ በዓል ሥነ ሥርዓት በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። ሥነ ሥርዓቱን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የባሕር ዳር እና የሰሜን ጎጃም አሕጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ አብርሐም በጸሎት አስጀምረዋል። በዓሉ የሃይማኖቱ ተከታዮች እና መዘምራን በተገኙበት በድምቀት እየተከናወነ ነው። #አሚኮ #መስቀል #ኢትዮጵያ🇪🇹 #ባሕር_ዳር #መስከረም_16_2019_ዓ_ም ✍️ በስማቸው አጥናፍ የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]