የመስቀል ደመራ በዓል በደብረ ማርቆስ ከተማ እየተከበረ ነው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-26 12:23:57 UTC
AdYour ad here[email protected]

የመስቀል ደመራ በዓል በደብረ ማርቆስ ከተማ እየተከበረ ነው። በበዓሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተወሕዶ ቤተክርስቲያን የምሥራቅ ጎጃም፣ የአዊ እና የመተከል አሕጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጽዕ አቡነ ቶማስ፣ የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ተሾመ ዋለ፣ የሃይማኖት አባቶች እና ምዕመናን ተገኝተዋል።

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]