” የመስቀል በዓል እውነት የተገለጠበት፣ የኅብረት እና የትብብር ምልክት ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
” የመስቀል በዓል እውነት የተገለጠበት፣ የኅብረት እና የትብብር ምልክት ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም የመስቀል በዓል ተስፋ እና ብርሃን የታየበት፣ እውነት የተገለጠበት፣ የኅብረት እና የትብብር ምልክት ነው ብለዋል። የመስቀል በዓል ልዩነቶችን በይቅርታ ተሻግረን በአብሮነት የምናከብረው የአንድነታችን ማሳያ ነው። ተራርቀው የቆዩ ወዳጅ ዘመዶች የሚገናኙበት ክብረ በዓል ነው። የመስቀል ብርሃን የተገለጠው በሦስት መቶ መታት…
Read the full story at amharamassmedia ↗