'በዓሉ የበጎነት፣ የመልካምነት እና የሰላም ይሁንላችሁ" ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-26 12:50:23 UTC
AdYour ad here[email protected]

'በዓሉ የበጎነት፣ የመልካምነት እና የሰላም ይሁንላችሁ" ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለ2019 የደመራ እና የመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል። በዓሉ የበጎነት፣ የመልካምነት እና የሰላም ይሆንላችሁ ዘንድ እመኛለሁ ነው ያሉት።

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]