የመስቀል ደመራ በዓል በእንጅባራ!
የመስቀል ደመራ በዓል በእንጅባራ! የመስቀል ደመራ በዓል በእንጅባራ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች እየተከበረ ነው። በዓሉ የሁሉም አድባራት የሃይማኖት አባቶች፣ ደቀመዛሙርት፣ የሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን እና ምዕመናን በተገኙበት ነው እየተከበረ የሚገኘው። #አሚኮ #መስቀል #ኢትዮጵያ🇪🇹 #እንጅባራ #መስከረም_16_2019_ዓ_ም ✍️ በሳሙኤል አማረ የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
Read the full story at amharamassmedia ↗