የክፍያ ጭማሪ ተደረገ‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-09-26 12:52:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

የክፍያ ጭማሪ ተደረገ‼️ 750 ብር የነበረው ብሔራዊ የድህረ ምረቃ ትም/ት መግቢያ ፈተና (NGAT) ክፍያ 3500 ብር ሆነ። 👉 500 ብር የነበረው የEXIT Exam ክፍያ 2000 ብር 👉 ለሙያ ብቃት ምዘና 3500 ብር የሚከፈል መሆኑን እንድታውቁት። ሌሎች ተጨማሪ የክፍያ ዝርዝሮች በደንብ ቁጥር 593/2018 ተዘርዝረዋል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]