በትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቐለ የሸቀጦች ዋጋ ባለፉት ጥቂት ቀናት በከፍተኛ ሁኔታ ጭማሪ ማሳየቱን የከተማይቱ ነዋሪዎች ገለጹ።

ADDIS_NEWSneutral2026-09-26 14:50:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

በትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቐለ የሸቀጦች ዋጋ ባለፉት ጥቂት ቀናት በከፍተኛ ሁኔታ ጭማሪ ማሳየቱን የከተማይቱ ነዋሪዎች ገለጹ። ባለፈው ሳምንት ከ12 እስከ 13 ሺህ ብር ይሸጥ የነበረው አንድ ኩንታል ጤፍ፤ ትላንት በዋለው ገበያ 16 ሺህ ብር መግባቱን አንድ የከተማይቱ ነዋሪ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናግረዋል። የመቐለ ከተማ ነዋሪው ይህን የተናገሩት፤ ደካማ የኢንተርኔት ግንኙነት ካለበት የትግራይ ክልል አካባቢ ሆነው ከ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ዘጋቢ ጋር ባደረጉት አጭር ቃለ ምልልስ ነው። በአብዛኛው የትግራይ ክልል አካባቢዎች መንግስታዊው ኢትዮ ቴሌኮም ይሰጣቸው የነበሩት የስልክ እና ኢንተርኔት አገልግሎቶች የተቋረጡት፤ ከትላንት በስቲያ ሐሙስ መስከረም 14፤ 2019 ምሽት ላይ ነበር። ሌላኛው የቴሌኮም አገልግሎቶች ሰጪ ድርጅት የሆነው የሳፋሪኮም ኔትወርክ ግን እስከ ትላንት አርብ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]