“መስቀል ኢትዮጵያን ለዓለም የገለጠ ሃይማኖታዊ እሴት ነው” ከንቲባ አዳነች አቤቤ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-26 15:06:40 UTC
AdYour ad here[email protected]

“መስቀል ኢትዮጵያን ለዓለም የገለጠ ሃይማኖታዊ እሴት ነው” ከንቲባ አዳነች አቤቤ የመስቀል ደመራ በዓል በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በበዓሉ የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች እና ምዕመናን ተገኝተዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በበዓሉ ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት በመዲናዋ በድምቀት ከሚከበሩ በዓላት መካከል የኾነው የመስቀል በዓል ለዘመናት ሃይማኖታዊ እሴቱን ጠብቆ፤ እና ደምቆ ሲከበር የኖረ ታላቅ በዓል…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]