“የመስቀሉ መገለጥ ለዓለም ደኅንነትን፣ ፍቅርን እና ሰላምን ይዞ የመጣ ነው” ብጹዕ አቡነ ቶማስ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-26 15:26:54 UTC
AdYour ad here[email protected]

“የመስቀሉ መገለጥ ለዓለም ደኅንነትን፣ ፍቅርን እና ሰላምን ይዞ የመጣ ነው” ብጹዕ አቡነ ቶማስ ለዘመናት ባሕላዊ እና ሃይማኖታዊ እሴቱን የጠበቀው የመስቀል ደመራ በዓል በደብረ ማርቆስ ከተማ በንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ዓደባባይ በታላቅ ድምቀት ተከብሯል። በበዓሉ አከባበር ሥነ ሥርዓት ላይ የምሥራቅ ጎጃም፣ አዊ እና መተከል አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ ቶማስ፣ የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ተሾመ ዋለ፣…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]