“የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የታሪክ ባለቤት እና የጽናት ተምሳሌት ናት” ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ
“የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የታሪክ ባለቤት እና የጽናት ተምሳሌት ናት” ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ የመስቀል ደመራ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። በበዓሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፤ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ ማርቶማ ማቴዎስ ፫ኛ የሕንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ጨምሮ የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ…
Read the full story at amharamassmedia ↗