ዋልያዎቹ ለሁለተኛው የማጣሪያ ጨዋታ ባሕር ዳር ገቡ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-26 15:39:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

ዋልያዎቹ ለሁለተኛው የማጣሪያ ጨዋታ ባሕር ዳር ገቡ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ለ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታውን የፊታችን ማክሰኞ መስከረም 19/2019 ዓ.ም ለማካሄድ ዛሬ አመሻሹ ላይ ባሕር ዳር ገብቷል። በመጀመሪያ ጨዋታቸው በሱዳን 1 ለ 0 የተረቱት ዋልያዎቹ፣ የፊታችን ማክሰኞ በባሕር ዳር ስታዲየም ከሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ጋር ይጫወታሉ። ሴኔጋል በመጀመሪያ ጨዋታዋ ከሞዛምቢክ ጋር 1 ለ 1 አቻ ስትለያይ፣ ምድቡን ሱዳን በ3…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]