“እውነተኛ ሰላም እና ፍቅር ከልብ ሊመነጭ ይገባል” ብጹዕ አቡነ አብርሐም
“እውነተኛ ሰላም እና ፍቅር ከልብ ሊመነጭ ይገባል” ብጹዕ አቡነ አብርሐም የመስቀል ደመራ በዓል በባሕር ዳር ከተማ በልዩ ልዩ ሃይማኖታዊ ክንዋኔዎች እየተከበረ ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የባሕር ዳር እና የሰሜን ጎጃም አሕጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ አብርሐም መልዕክት አስተላልፈዋል። ለ300 ዓመታት ተቀብሮ የነበረው መስቀል በንግሥት ዕሌኒ ትጋት እና በአረጋዊው ኪራኮስ ጥበባዊ ምክር መሠረት መገኘቱን…
Read the full story at amharamassmedia ↗