«የመስቀል በዓል የኢትዮጵያ ብቻ ሳይኾን የዓለም ታላቅ ሃብት ነው» ብፁዕ አቡነ ሚካኤል

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-26 15:54:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

«የመስቀል በዓል የኢትዮጵያ ብቻ ሳይኾን የዓለም ታላቅ ሃብት ነው» ብፁዕ አቡነ ሚካኤል የመስቀል በዓል በዩኔስኮ የማይዳሰሱ የዓለም ቅርሶች መዝገብ የተመዘገበ እና ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍ አድርጎ የሚያሳይ ታላቅ የአደባባይ በዓል ነው። በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር በደማቅ ሁኔታ በተከበረው የደመራ በዓል ላይ የተገኙት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የደቡብ ጎንደር ዞን አሕጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ ሚካኤል…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]