የሀገር መከላከያ ሰራዊት 13 አካባቢዎችን ከህውሃት የጥፋት ኃይሎች ማስለቀቁ ታውቋል።

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-09-26 15:44:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሀገር መከላከያ ሰራዊት 13 አካባቢዎችን ከህውሃት የጥፋት ኃይሎች ማስለቀቁ ታውቋል። በራያ አላማጣ ግንባር እየተደረገ ባለው ውጊያ የመከላከያ ሰራዊቱ ከተከላካይነት ወደ ማጥቃት በመሸጋገር በዛሬው እለት 13 የተለያዩ ስፍራዎችን ሙሉ በሙሉ ማስለቀቁ ተገልጿል። 📍 ራያ አላማጣ ወረዳ እና ራያ ጨርጨር ወረዳ 1. ዋጃ 2. ጥሙጋ 3. አየር ማረፊያ 4. ቢትሞ 5. ኩቢ ቀረንሳ 6. ኩቢ ድርባ 7.በደና ለኮ 8. ትግሬ መንደር 9. ጉበና መንደር 10. ራያ መንደር 11. ባይባዎ 12. መሓጎ 13. ቀይ አፈር በመከላከያ ሃይላችን ነፃ የኸጡ ሲሆን በአላማጣ የነበሩ የሕወሓት አመራሮች ወደኋላ እየሸሹ ሲሆን፣ የመከላከያ ሰራዊቱ ወደ ፊት ቀጥሏል።

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]