እንኳን ለመስቀል ደመራ በዓል አደረሳችሁ፤ አደረሰን🙏

ADDIS_NEWSneutral2026-09-26 16:19:05 UTC
AdYour ad here[email protected]

እንኳን ለመስቀል ደመራ በዓል አደረሳችሁ፤ አደረሰን🙏 መስቀል በብሉይ የወንጀለኞች መቅጫ ቢሆንም ለዓለም መዳኛነት መርጦታልና ትንቢት ሲነገርለት፣ በበርካታ ምሳሌዎች ሲገለጥ ኖሯል፡፡ የሰው ልጅ ራሱ አርአያ ትዕምርተ መስቀል ነው፡፡ ይስሐቅ ሊሰዋ ሲሔድ የተሸከመው እንጨት፣ ቅዱስ ያዕቆብ ያያት የወርቅ መሰላል፣ ባሕረ ኤርትራን የከፈለችው የሙሴ በትር፣ የነሐሱ እባብ የተሰቀለበት እንጨትና ሌሎች ምሳሌዎችን የትርጓሜ መምሕራን ይነግሩናል፡፡ ይህም ቅዱስ መስቀሉ ጌታችን ለሰው ልጅ ፍጹም ፍቅሩን ሲገልጽበት፣ ሥጋውን ሲቆረስበት፣ ደሙን ሲያፈስበት፣ በምክንያት እደሆነ ያሳየናል፡፡ ጌታችን አምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሰማያት ወርዶ፣ ከቅድስት ድንግል ማርያም በኅቱም ድንግልና ተወልዶ፣ በፈቃዱ መከራ መስቀልን ተቀብሎ፣ ከሰይጣን ባርነት፣ ከኃጢአት ቁራኝነትም አድኖናል:: ልበ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]