እንደ ደመራው በጋራ ስንቆም ለሀገራችን ጨለማውን የሚያሸንፍ ብርሃን እንሆናለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

ADDIS_NEWSneutral2026-09-26 16:19:55 UTC
AdYour ad here[email protected]

እንደ ደመራው በጋራ ስንቆም ለሀገራችን ጨለማውን የሚያሸንፍ ብርሃን እንሆናለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንደ ደመራው በጋራ ስንቆም ለሀገራችን ጨለማውን የሚያሸንፍ የማይበገር ብርሃን እንሆናለን አሉ። የመስቀል ደመራ ሥነ ሥርዓት በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ በድምቀት እየተካሄደ ነው።

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]