ኢትዮጵያ ሐገራችን ጥንቅቅ አድርጋ ስትዘጋጅ የቆየችው ለሰፈር ዱርዬ አይደለም። የኢትዮጵያ አንበሶች ለትልልቆቹ ዱርዬዎች ነበር ሲዘጋጁ የቆዩት! ዘንድሮ ሁሉም የጣለውንና ያራከሰውን ኢትዮጵያዊነት አንስቶ እናት ሀገሩን ከፍ አድርጎ የሚያከብርበት .... የኢትዮጵያ አመት ይሆናል!!

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-09-26 16:09:26 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢትዮጵያ ሐገራችን ጥንቅቅ አድርጋ ስትዘጋጅ የቆየችው ለሰፈር ዱርዬ አይደለም። የኢትዮጵያ አንበሶች ለትልልቆቹ ዱርዬዎች ነበር ሲዘጋጁ የቆዩት! ዘንድሮ ሁሉም የጣለውንና ያራከሰውን ኢትዮጵያዊነት አንስቶ እናት ሀገሩን ከፍ አድርጎ የሚያከብርበት .... የኢትዮጵያ አመት ይሆናል!! Mark My Words 🫡

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]