🚨 በሰቆጣ ከተማ ዙሪያ ሲካሄድ የነበረው ከባድ ውጊያ መቆሙ ተገለጸ

ADDIS_NEWSneutral2026-09-26 16:59:20 UTC
AdYour ad here[email protected]

🚨 በሰቆጣ ከተማ ዙሪያ ሲካሄድ የነበረው ከባድ ውጊያ መቆሙ ተገለጸ ​ትናንት ጀምሮ በዋግኽምራ ዞን ሰቆጣ ከተማ ዙሪያ ሲደረግ የነበረው ከባድ ውጊያ ሙሉ በሙሉ መቆሙን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ። ​🔹 ዋና ዋና ነጥቦች፦ ​የጉዳት እና የመሠረተ ልማት እጥረት፦ በተደረገው ውጊያ ከባድ ሰብዓዊ ጉዳት መድረሱ የተነገረ ሲሆን፤ በሰቆጣ ከተማ መብራት ተቋርጦ እንደሚገኝ ነዋሪዎች አስታውቀዋል። ​የተዋጊዎች እንቅስቃሴ፦ የሕወሓት ተዋጊዎች ከሰቆጣ ከተማ ዙሪያ ወደ ሸንጎነ ማፈግፈጋቸውና መሸሻቸው ከስፍራው የወጡ መረጃዎች አመልክተዋል። @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]