የድሮን ቦምብ ፈንድቶ የሁለት ወጣቶች ሕይወት አለፈ‼
የድሮን ቦምብ ፈንድቶ የሁለት ወጣቶች ሕይወት አለፈ‼ ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ሩዋሳ ከተማ አቅራቢያ ቅኝት ላይ የነበረ ድሮን ባጋጠመው ቴክኒካል ችግር በሰላም ካረፈ በኋላ ለመፍታት የሞከሩ ሁለት ወጣቶች ያዘለው ቦምብ ፈንድቶ ሕይወታቸው ማለፉን ምንጮቼ ነግረውኛል። ዕድሜያቸው ከ16 እስከ 18 የሆኑ ሁለት ወጣቶች ድሮኑን ለመፍታት ሲሞክሩ ተገጥሞ የነበረው ቦምብ በመፈንዳቱ ነው ሁለቱም ወዲያውኑ ሕይወታቸው ያለፈው። የወጣቶቹ ሥርዓተ ቀብር ዛሬ በሩዋሳ ከተማ የተፈጸመ ሲሆን፣ ባዘለው ቦንብ ፈንዳታ የተጎዳውን ድሮን በአካባቢው የሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊት መረከቡን የዋሱ መሐመድ ምንጮች አረጋግጠዋል። #wasumohammed -------------------------------------- ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ…
Read the full story at wasulife ↗