በሰሜን ኢትዮጵያ በበርካታ ግንባሮች ግጭት መቀስቀሱን ተከትሎ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሀፊ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ በኩል፤ ከፌደራል እና ከክልል “አገናኞች” ጋር ግንኙነት እየተደረገ መሆኑን የአንቶኒዮ ጉተሬዝ ቃል አቃባይ ገለጹ።

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-09-26 19:47:19 UTC
AdYour ad here[email protected]

በሰሜን ኢትዮጵያ በበርካታ ግንባሮች ግጭት መቀስቀሱን ተከትሎ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሀፊ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ በኩል፤ ከፌደራል እና ከክልል “አገናኞች” ጋር ግንኙነት እየተደረገ መሆኑን የአንቶኒዮ ጉተሬዝ ቃል አቃባይ ገለጹ። ልዩ ልዑኩ በዚሁ ጉዳይ ላይ ከአህጉራዊ እና ቀጠናዊ ድርጅቶች ጋር በቅርበት በመተባበር እየሰሩ መሆኑንም ቃል አቃባዩ ተናግረዋል። የዋና ጸሀፊው ቃል አቃባይ ስቴፈን ዱጃሪች ይህን የተናገሩት፤ ትላንት አርብ መስከረም 15፤ 2019 በሰጡት ዕለታዊ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ነው። ዱጃሪች በመግለጫቸው የጠቀሷቸው የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ቻይናዊው ጉዋንግ ኮንግ፤ በመንግስታቱ ድርጅት ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ የተሾሙት በሐምሌ 2017 ዓ.ም. ነበር። በተመድ የተለያዩ የሰላም ማስከበር ተልዕኮዎች ከ25 ዓመታት በላይ ያገለገሉት ኮንግ፤ አሁን ደግሞ…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]