ሂውማን ራይትስ ዎች፣ ነሐሴ 14 አጋማሽ ላይ በመቀሌ በመኖሪያ ግቢ ላይ የተፈጸመው የድሮን ጥቃት እንደ "የጦር ወንጀል" ተቆጥሮ ሊመረመር ይገባል አለ።

ADDIS_REPORTERneutral2026-09-26 20:09:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሂውማን ራይትስ ዎች፣ ነሐሴ 14 አጋማሽ ላይ በመቀሌ በመኖሪያ ግቢ ላይ የተፈጸመው የድሮን ጥቃት እንደ "የጦር ወንጀል" ተቆጥሮ ሊመረመር ይገባል አለ። ድርጅቱ፣ በጥቃቱ ሰባት ሕጻናትን ጨምሮ 13 ሰላማዊ ሰዎች ጉዳት እንደደረሠባቸው የጠቀሠው ድርጅቱ፣ በወቅቱ ምንም ዓይነት ወታደራዊ ዒላማ እንዳልነበርና ጥቃቱ "ሕገወጥ" እና "ማንንም ያልለየ" እንደነበር ገልጧል። ባለሥልጣናት ጥቃቱን ገለልተኛና ግልጽ በኾነ መንገድ እንዲመረምሩ፣ በድርጊቱ የተሳተፉት አካላትን ለሕግ እእንዲያቀርቡና ለተጎጂዎች በቂ ካሳ እንዲከፍሉ ድርጅቱ ጠይቋል። ከመንግስት ወገን እስካሁን የተሰጠ ምላሽ የለም። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]