#ዜናመሠረት የፖለቲካ እስረኞች ይቅርታ አንፈርምም በማለታቸው ግድያን ጨምሮ ከባባድ ወንጀል የፈፀሙ ወደሚታሰሩበት ቦታ መዛወራቸው ተሰማ
#ዜናመሠረት የፖለቲካ እስረኞች ይቅርታ አንፈርምም በማለታቸው ግድያን ጨምሮ ከባባድ ወንጀል የፈፀሙ ወደሚታሰሩበት ቦታ መዛወራቸው ተሰማ ዶክተር ወንድወሰን በበኩላቸው ካለባቸው የጤና ችግር፣ ከሁኔታው አስፈሪነትና ብቻቸውን ከመሆናቸው የተነሳ "ወደ ውስጥ አልገባም" በማለታቸው እስከ አሁን ድረስ በዞኑ 6 ደጅ ላይ ተቀምጠው እንደሚገኙ ታውቋል ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/5cd
Read the full story at meseretmedia ↗