አብርሃም በላይ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ኒውክለር ኃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ

WASULIFEneutral2026-09-27 06:24:42 UTC
AdYour ad here[email protected]

አብርሃም በላይ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ኒውክለር ኃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ ​ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመስከረም 14 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ አብርሃም በላይን (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ኒውክለር ኃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር አድርገው መሾማቸውን ጽሕፈት ቤታቸው አስታውቋል።

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]