ብሔራዊ ባንክ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት ወለድን አስቀድመው እንዳይከፍሉ አዘዘ።

ADDIS_NEWSneutral2026-09-27 10:22:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

ብሔራዊ ባንክ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት ወለድን አስቀድመው እንዳይከፍሉ አዘዘ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት በጻፈው ደብዳቤ በቅርቡ ባካሄደው የቁጥጥር ሥራ በአንዳንድ ተቋማት የጊዜ ተቀማጭ ሒሳብ ላይ ወለድን አስቀድሞ የማስላትና የመክፈል ሂደት መኖሩን ማረጋገጡን ገልጿል። ተቋማቱ በመጀመሪያው ቀን ወለዱን አስልተው እንደሚከፍሉና ከዋናው ገንዘብ ጋር የማዳመር ሥራ እንደሚሰሩ ገልጾ ይህም የደንበኛን ሂሳብ ጊዜው ሳይደርስ ያለ ኢኮኖሚያዊ ምክንያት እንዲጨምር የሚያደርግ ነው ብሏል። ባንኩ ይህ አሠራር ገበያውን የሚያዛባ፣ ጤናማ ያልሆነ ውድድር የሚያባብስና የፋይናንስ ተቋማትን አሠራር የሚያዳክም መሆኑን አክሎ ገልጿል። በዚህ መሠረትም የማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት ወለድን አስቀድሞ አስልቶ ለተቀማጭ ገንዘብ ባለቤቶች መክፈል፤ እና ወለድን ከዋናው ገንዘብ ጋር ጊዜው…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]